መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል!!
ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል!!

አጋራ
አጋራ

በወላይታ ድቻ ሀ-15 እግር ኳስን የጀመረው እና ያለፉትን ዓመታት በቦዲቲ ከተማ፣ ጋሞ ጨንቻ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ሊጉ ሲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ እና በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በ ሀላባ ከተማ መጫወት የቻለው በፍቃዱ ህዝቄልበጦና ንቦቹ ቤት ለ ሁለት ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...