መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮናዎቹ የውጭ ዜጋዎች አስፈረሙ !
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሻምፒዮናዎቹ የውጭ ዜጋዎች አስፈረሙ !

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !.

የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት መስመር ተጨዋች ናት አጥቂዎ በ ናይጄሪያ ሊግ ኮኮብ ጎል አግቢ ስም ዝርዝር ውስጥ መግባት የቻለች ተጨዋች ነት

ሁለተኛዋ ፈራሚ ደግሞ ፌዝ  ኦሪሚኦይ ስትሆን እሷም ትውልደ ናይጀሪያዊት ግብ ጠባቂ ናት

ሶስተኛ ፈራሚዋ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋቿ ሰንደይ አኑ ስትሆን  ንግድ ባንክ ዘንድሮ በ አፍሪካ መድረክ ጠንካራ ፉክክር እንዲያደር ግልጋሎት ለመሰጥ ሀዋሳ በዝግጅት ላይ የሚገኙትን የ አሰልጣኝ ብራኑ ግዛው ቡድን ተቀላቅለዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...