መነሻ ገጽ ዜናዎች የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ወሳኔ አሳልፏል !
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ወሳኔ አሳልፏል !

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ባደረገዉ ስብሰባ የተለያዩ ወሳኔዎችን ያሳለፈ ሲሆን ፤ ከነዚህ መካከልም  የተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ የሊጉ ክለቦች ማዘዋወር የሚችሉት የውጪ ተጫዋች ብዛት ከሶስት ወደ አምስት ከፍ እንዲል ዉሳኔ አሳልፏል።

በዉሳኔዉ መሰረትም ክለቦች የሚያስፈርሙት ተጫዋች ከአፍሪካ ከሆነ በዋና ሊግ ደረጃ የሚጫወት መሆን እንዳለበት ሲገለፅ ፤ ነገር ግን ከአፍሪካ ውጭ ከሆነ በየትኛዉም የሊግ ዕርከን የሚጫወት ተጫዋች ክለቦች ማስፈረም እንደሚችሉ ተገልጿል። በተያያዘም ክለቦች በአንድ ጨዋታ ያለገደብ የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን ማጫወት እንደሚችሉ ተቀምጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...