መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ቡናዉ የፊት መስመር ተጫዋች መስፍን ታፈሰ ወደ አዲስ ክለብ… ?
ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡናዉ የፊት መስመር ተጫዋች መስፍን ታፈሰ ወደ አዲስ ክለብ… ?

አጋራ
አጋራ

ከቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካዉ ፕሪምየር ሺፕ ተሳታፊ በሆነዉ ፖሎኩዋኔ ሲቲ የሙከራ ዕድል ተመቻችቶለት ወደ ስፍራዉ አቅንቶ የነበረዉ መስፍን ታፈሰ ስኬታማ የሙከራ ጊዜን ማሳለፍ ቢችልም ነገር ግን ከክለቡ ጋር በአንድ አንድ ጉዳዮች ዙሪያ ከስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻሉ ምክንያት ከቀናት በፊት ወደ ሀገር ቤት መመለሱ ይታወሳል።

በኢትዮጵያ ቡና ቤት ያለዉ ውል የተጠናቀቀዉ ተጫዋቹ የቀጣይ ቆይታዉን በተመለከተ እስከአሁን ማረጋገጫ የተገኘ ባይሆንም ነገር ግን የፊት መስመር ተጫዋቹ ከበርካታ የሊጉ ክለቦች የእናስፈርምህ ጥያቄ እየቀረበለት ቢገኝም ነገር ግን ተጫዋቹ ከሌሎቹ ክለቦች በተሻለ ወደ ሲዳማ ቡና ለማምራት ከክለቡ ጋር ንግግር ላይ እንደሚገኝ ታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...