መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኙን ዉል አድሷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኙን ዉል አድሷል

አጋራ
አጋራ

ከሁለት አመታት በፊት በ2014 የውድድር ዘመን ላይ የኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ከክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚያቆየዉን የውል ስምምነት ፈፅሟል።

አሰልጣኙ በተጠናቀቀዉ የውድድር ዘመን ከሰርቢያዊዉ አሰልጣኝ ኮቫዞቪች ኒኮላ ቡድኑን ተረክቦ በፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ደረጃን ይዘዉ ማጠናቀቅ የቻለ ሲሆን በኢትዮጵያ ዋንጫም የኢትዮጵያ ቡናን ሻምፒዮን ማድረግ ችሏል።

ኢትዮጵያ ቡና በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ የማጣሪያ ጨዋታ ከሳምንታት በኋላ ከኬንያው ፖሊስ ጋር ጨዋታዉን እንደሚያደርግ ይታወቃል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...