መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና በረኛ እና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ከውጭ ሊያስፈርም ከጫፍ ደርሷል
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና በረኛ እና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ከውጭ ሊያስፈርም ከጫፍ ደርሷል

አጋራ
አጋራ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጋና ብሔራዊ ቡድን እና የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የሆነውን በቻን የሐገራት የጋና ብሔራዊ ቡድን ቋሚ በረኛ እና ምክትል አንበል Ibrahim Danlad እና ብሩንዲያዊ የፊት አጥቂ Nkurunziza Alfred Umurundi ጋር የውል ስምምነት አድርጓል።
በቀጣይ ሳምንት ሁለቱም ተጫዋቾች ለኢትዮጵያ ቡና ለሁለት ዓመት የሚያቆያቸውን የውል ስምምነት በእግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውላቸውን ያፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...