መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ባቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን እስራኤል ሻጎሌን በሶስት አመት ውል አስፈርሟል

#ስም ፦ እስራኤል ሻጎሌ
አርባምንጭ ከተማ (2011-2012)
ነገሌ አርሲ (2014-2015)
ባቱ ከነማ (2016)
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 63kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት

 

በተመሳሳይ ከከፍተኛ ሊግ አላባ ከተማ የአማካኝ ተከላካይ የሆነውን አካይ ጁል በሶስት አመት ውል አስፈርሟል

#ስም ፦ ኦካይ ጁል
ጉለሌ (2013-2014)
ለገጣፎ ለገዳዲ (2015)
አላባ ከነማ (2016)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የአማካኝ ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.79m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...