መነሻ ገጽ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ለመምራት ከተመረጡ ዕጩ ዳኞች ውስጥ ተካቷል
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ለመምራት ከተመረጡ ዕጩ ዳኞች ውስጥ ተካቷል

አጋራ
አጋራ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን CAF በ2024 የአፍሪካ ዋንጫን ለመምራት የዝግጅት ኮርስ የሚወስዱ የ69 ዳኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጎል ።

በዝርዝሩ ከተካተቱ ዳኞች መካከልም 32ቱ ዋና ዳኞች ሲሆኑ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማም ስሙ ተካቷል ።

ካፍ ይፋ ባደረገው ዝርዝር ከ15 ሀገራት የተወጣጡ 69 ዳኞት የተመረጡ ሲሆን ግብፅ እና አልጄሪያ ሶስት ሶስት ዳኞች በማስመረጥ በቀዳሚነት ተቀምጠዋል ።

የተመረጡት ደኞችም በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ የተለያዩ መመዘኛዎችን ወስደው የመጨረሻ ውድድሩን የሚመሩ ዳኞች ይፋ ይደረጋሉ ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...