መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ከተማዎች የአጥቂያቸዉን ዉል ሲያድሱ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማዎች የአጥቂያቸዉን ዉል ሲያድሱ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል።

አጋራ
አጋራ

 

አሰልጣኝ በረከት ደሙን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት የ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማዎች የአራተኛ ተጫዋቻቸዉን ዉል ሲያድሱ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።

በትላንትናው እለት የሶስት ተጫዋቾችን ዉል ያደሱት አዞዎቹ በዛሬው እለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነዉን የበላይ ገዛኸኝን ኮንትራት በሁለት አመት ዉል ያደሱ ሲሆን እንዲሁም የቀድሞዉን የፌዴራል ፖሊስ የመስመር አጥቂ የሆነዉን ተመስገን መንገሻን በሁለት አመት ኮንትራት ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።

ክለቡ በቀጣይ ቀናትም የሌሎች ተጫዋቾችን ዉል እንደሚያድስ እና ወደ ስብስቡ አዳዲስ ተጫዋቾችን እንደሚቀላቅል ለማወቅ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...