መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል።
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል።

አጋራ
አጋራ

 

የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የቆየዉን በረከት ደሙን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።

የክለቡ የስራ አመራር ቦርድ ክለቡን በጊዜያዊነት እየመሩ የቆዩትን አሰልጣኝ በረከት ደሙን በሁለት አመት ኮንትራት የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል።

አሰልጣኙ ምክትል አሰልጣኞችን የመሰየም እና ክለቡን በአጭር ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የመመለስ ሀላፊነት እንደተጣለባቸዉ ለማወቅ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...