አጋራ

 

ከደቂቃዎች በፊት ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ የቀላቀለዉ ድሬደዋ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል።

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ቡና፣ንግድ ባንክ፣መቀሌ 70 እንደርታ እንዲሁም ለሀዋሳ ከነማ መጫወት የቻለዉ ኤፍሬም አሻሞ ለቀጣይ የዉድድር አመት ለ ድሬደዋ ለመጫወት ፊርማዉን አኑሯል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...