መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬደዋ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬደዋ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል!

አጋራ
አጋራ

 

በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ባገኙት ዉጤት ከሊጉ የተረፉዉ ድሬደዋ ከተማ በቀጣይ አመት ቡድኑን ለማጠናከር አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀሉ ይገኛሉ፤ ክለቡ ዛሬ የሶስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የመስመር አጥቂዉን ሙየዲን ሙሳን ኮንትራት በሁለት አመት አድሷል።

እንዲሁም በቀጣይ የዉድድር አመት የተከላካይ መስመሩን እና የአማካይ መስመሩን ለማጠናከር በዚህ የዉድድር አመት በወልቂጤ ያሳለፉትን ቴዎድሮስ ሀሙ እና ሄኖክ አንጃዉን በሁለት አመት ኮንትራት አስፈርመዋል።

በተጨማሪም የምስራቁ ተወካይ ድሬደዋ ከየቀድሞዉ ተጫዋቻቸዉን በዚህ የዉድድር አመት ደግሞ በይርጋ ጨፌ ቡና ያሳለፈዉን ግብ ጠባቂ ሀምዲ መሀመድን በሁለት አአመት ኮንትራት ማስፈረማቸዉ ይፋ አድርገዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...