መነሻ ገጽ ዜናዎች የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ በምድብ ‘ሐ’ ኮልፌ ቀራንዮ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ በምድብ ‘ሐ’ ኮልፌ ቀራንዮ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ‘ሀ’  እና የምድብ ‘ሐ’ ጨዋታዎች በዛሬው እለት በሁለት ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ ዉጤት ተጠናቀዋል።

በአሰላ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ ‘ሀ’ ጨዋታዎች ዉጤት።

ሀሙስ ሚያዝያ 26

ሀላባ ከተማ 0-0 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 ቤንች ማጂ ቡና
ሰበታ ከተማ 1-1 ሰንዳፋ በኬ

በባቱ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ ‘ሐ’ ጨዋታዎች ዉጤት።

ደሴ ከተማ 0-0 የካ ክ/ከተማ
ነገሌ አርሲ 3-3 ሀምበሪቾ ዱራሜ
ኮልፌ ቀራንዮ 3-2 ዳሞት ከተማ

ምድብ ‘ሀ’ ን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ51 ነጥብ እየመራ የሚገኝ ሲሆን ምድብ ‘ለ’ ን አስቀድሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠዉ ሻሸመኔ ከተማ በ47 ነጥብ እየመራ የሚገኝ ሲሆን ምድብ ‘ሐ’ ን ደግሞ ገላን ከተማ በ43 ነጥብ እየመራ ይገኛል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...