መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል !
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል !

አጋራ
አጋራ

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች በዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ አማካኝነት ጥሪ አድርገዋል ።

➡️ ግብ ጠባቂዎች

ሰዒድ ሀብታሙ
አቡበከር ኑራ
ፋሲል ገብረ ሚካኤል

➡️ ተከላካይ

ሚልዮን ሰለሞን
ያሬድ ባየህ
አስቻለው ታመነ
ጊት ጋት ኩት
ምኞት ደበበ
ሱሌማን ሀሚድ
ብርሀኑ በቀለ
ረመዳን የሱፍ

➡️ አማካይ

ሽመልስ በቀለ
ቢንያም በላይ
አማኑኤል ዮሐንስ
ከንዓን ማርክነህ
ጋቶች ፓኖም
ይሁን እንደሻው
ታፈሰ ሰለሞን

➡️አጥቂ

ዮሴፍ ታረቀኝ
አቤል ያለው
ኡመድ ኡክሪ
ይገዙ ቦጋለ
አቡበከር ናስር

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...