መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

 

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ስድስት ያህል አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሰባተኛ ፈራሚ በማድረግ ተከላካዩን ሰለሞን ወዴሳን ወደ ቡድናቸዉ ቀላቅለዋል።

ከዚህ ቀደም ለሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ሙድህን እንዲሁም ያለፉትን ሶስት አመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት ማሳለፍ የቻለዉ ተከላካዩ ሁለት አመት በሚቆይ ዉል ለሀዋሳ ከተማ መፈረሙ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...