መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተጫዋቹን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተጫዋቹን ፍፁም ጥላሁንን አስፈርመዋል

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመንቀሳቀስ የተከላካዩን ያሬድ ባየ እና የመስመር ተጫዋቹን ዱሬሳ ሹቤሳ ዝዉዉር ያጠናቀቁት ባህርዳር ከተማዎች አሁን ደግሞ የመስመር ተጫዋቹን ፍፁም ጥላሁንን ሶስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ቡድናቸዉ ተቀላቅለዋል።

ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ቡና እና ከፋ ቡና እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት ለአዲስ አበባ ከተማ መጫወት የቻለዉ የመስመር ተጫዋቹ አሁን ደግሞ ቀጣዩቹን ሁለት አመታት ለጣና ሞገዶቹ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...