መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡ ተጫዋች ሙጅብ ቃሲም ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሁለገቡ ተጫዋች ሙጅብ ቃሲም ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ የዝዉዉር መስኮቱ ገና ከመከፈቱ ከወዲሁ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን ተጫዋች ሙጅብ ቃሲምን ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደም ለሲዳማ ቡና ፣ ሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ እንዲሁም ያለፉትን አምስት ያህል አመታት ለፋሲል ከነማ መጫወት የቻለዉ ተጫዋቹ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ቀጣዮቹን ሁለት አመታት ለሀዋሳ ከተማ ለመጫት ፊርማዉን ማኖሩ ታዉቋል።

በኢትዮጵያ እግርኳስ ዉስጥ የተለያዩ ቦታዎች ላይ መጫወት ከሚችሉ እና ዉጤታማ ናቸዉ ከሚባሉ ጥቂት ተጫዋቾች መካከል ዋነኛ ተጠቃሽ የሆነዉ ሙጅብ ቃሲም ለሀይቆቹ የተለይ ጥንካሬን ሊሰጥ እንደሚችልም ከወዲሁ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...