መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጫላ ተሽታ አራተኛ ፈራሚ በመሆን ቡናማዎቹ ቤት ደርሷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጫላ ተሽታ አራተኛ ፈራሚ በመሆን ቡናማዎቹ ቤት ደርሷል

አጋራ
አጋራ

በርከት ካሉ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያዩ አስቀድመዉ ይፋ ያደረጉት ቡናማዎቹ በምትካቸዉ ራሳቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ።

አሁን ደግሞ ይፋ በተደረገዉ መረጃ መሰረት ከዚህ ቀደም ለሻሸመኔ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ መጫወት የቻለዉ የመስመር ተጫዋቹ ጫላ ተሽታ ቀጣዮቹን ሁለት አመታት ደግሞ ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...