መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ ሁለገቡን አጥቂ አስፈርሟል!!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ ሁለገቡን አጥቂ አስፈርሟል!!

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም እየተመሩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን አጥቂ ተጫዋች ፍስሀ ቶማስን ማስፈረማቸዉ ታዉቋል።

የቀድሞ የሺንሺቾ ከተማ እና ዲላ ከተማ ተጫዋች የነበረዉ ወጣቱ የመስመር አጥቂ የተጠናቀቀዉን የዉድድር አመትም በአዳማ ከተማ ቤት ማስለፉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ ከቀጣዩ የዉድድር አመት ጀምሮ ለወላይታ ድቻ ለመጫወት የሁለት አመት የስምምነት ዉል መፈረሙ ተረጋግጧል።

በተያያዘም ከደቂቃዎች በፊት አንጋፋውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች አዲስ ህንፃን ከአዳማ ከተማ ያስፈረሙት ድቻዎች በቀጣይ ቀናትም ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...