መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ ፉአድ ፈረጃ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፉአድ ፈረጃ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል!!

አጋራ
አጋራ

የዝዉዉር ገበያዉን በይፋ ከተቀላቀሉ በኋላ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ክለባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አመሻሽ ላይ ሶስተኛ ተጫዋች ከሰበታ ከተማ ማስፈረም ችለዋል።

አስቀድመው ሁለገቡን ተጫዋቾች ተመሰገን ደረሰን ከጅማ አባጅፋር እና ወጣቱን መሳይ አገኘሁ ከወላይታ ድቻ ወደ ቡድናቸዉ የቀላቀሉት ባህርዳሮች አሁን ደግሞ ሌላኛውን ወጣት ተጫዋች ፋአድ ፈረጃ ከሰበታ ከተማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

ከአዳማ ከተማ ታዳጊዎች ቡድን የተገኘው እና በዘንድሮዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከክለቡ ከሰበታ ከተማ ጋር ጥሩ የሚባል አመትን ማሳለፍ የቻለዉ ፋአድ አሰልጣኝ አብርሐም መብራቱን ተከትሎ ከሰበታ ከተማ የጣናው ሞገድን የተቀላቀለ ሶስተኛዉ ተጫዋቾች መሆኑ ታዉቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...