መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ባህርዳር ከተማን ለቋል
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ባህርዳር ከተማን ለቋል

አጋራ
አጋራ

ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ያደረጉትን ረዘም ያለ ውይይት ተከትሎ በስምምነት ለመለያየት ወሰኑ።

ባህርዳር ከተማ ራሱን በጠንካራ የፋይናንስ አቅም ለማጠናከር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን በቀጣዩ አመት ሌላ አሰልጣኝ በመቅጠር የሜዳ ውጪ ስኬታቸውን በሜዳውም ለመድገም ማሰባቸው ከክለቡ የውስጥ አዋቂ የተገኘ መረጃ ያስረዳል። በዚህም ሌላ አሰልጣኝ ለመቅጠር በመወሰን አሰልጣኝ ፋሲል ጋር የነበራቸውን ውል ለማቋረጥ ወስነዋል

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ “ከክለቡ አመራሮች ጋር ውይይት አድርጌያለሁ በመጨረሻም ለመለያየት ተስማምተናል ዝርዝር የኮንትራት ሂደት ላይ ግን ምንም ማለት አልፈልግም ያ የኔና የክለቡ ጉዳይ ነው” ሲል ምላሹን ሰጥቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...