የእዲስ አበባው 36 ጨዋታ መጠናቀቁን ተከትሎ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የገባው ወላይታ ድቻ አዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል።
ይህም አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳና ከክለቡ ጋር በመሆን በጅማ ዩኒቨርስቲው ግጥሚያዎች ላይ እንደማይቀጥሉ የወጡ መረጃዎች ይገልጻሉ። የክለቡ አመራሮች ከዚህም ውጪ ምክትል አሰልጣኙንና ስራ አስኪያጁን ማሰናበቱም ታውቋል።
ወላይታ ድቻ በሊጉ የመጀመሪያ 6 ጨዋታዎች 3 ነጥብና 5 የግብ ዕዳ ይዞ 12ኛ ደረጃ ላይ መሆኑ ታውቋል

አስተያየት ይስጡ