አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው….
እንዳልነው ነገ ጠዋት በቀጠሮው ሰአት እንገኛለን
*…የሸገር ደርቢ ሃትሪክ ሰሪ አቡበከር ናስር ለሀትሪክ የተናገረውን ይዘናል
*…በኢትዮጲያ ቡና መሸነፍ ቅር ቢያሰኝም ተስፋ አንቆርጥም ይላል የፈረሰኞቹ አቦሸማኔ አቤል ያለው
*…በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄዱ 36 ጨዋታዎች ምን ጉዶችን አሳዩን…..? ለሚለው ዝርዝሮችን ይዘናል
የሞሃ መጠጥ ኢንዱስትሪው ወሳኝ ሰው አቶ ጌታቸው ቢርቦን ጨምሮ ሶስት ግለሰቦች ላበረከቱት አስተዋጽዎ ተመሰገኑ ካባም ተደረበላቸው….
*…የሊጉ መሪ ሀዲያ ሆሳዕና ወሳኝ እጥቂ ዳዋ ሁቴሳም የሚሰማውን ለሀትሪክ ተናግሯል….
ከውጪ ደግሞ፦
*….በማን.ዩናይትድ የገነነው አስቀድሞ ብዙም እውቅና ስላልነበረው ብሩኖ ፈርናንዴዝ
*…ስለ አዲሱ የመድፈኞቹ ፈራሚ ኤሚል ስሜዝ ሮው የምንሎት አለ….
*…የሊቨርፑሉ ኮከብ ሞ ሳላህ ሪያል ማድሪድና ባርሴሎና ትልቅ ክለብ መሆናቸውን ገልጾ ነገ ምን እንደሚፈጠር አላውቅም ማለቱ ትኩረት ስቧል በዚህ ላይ የተዘጋጀ ዘገባም አለ
ነገ ጠዋት ሀትሪክ እጅዎ ስትገባ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያገኛሉ
ነገ ጠዋት ሀትሪክን በእጅዎ ቢያስገቡ ይጠቀማሉ ይዝናናሉ
……ቅዳሜና እሁድዎ የተባረክ ይሁን…….
https://www.hatricksport.net/
አስተያየት ይስጡ