መነሻ ገጽ ሊግ ካምፓኒ LIVE | የ ዲኤስቲቪ እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ስምምነት !
ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲ ኤስ ቲቪ

LIVE | የ ዲኤስቲቪ እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ስምምነት !

አጋራ
አጋራ

በአሁን ሰዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር እና ዲ ኤስ ቲቪ መካከል ይፋዊ ስምምነትን አስመልክቶ መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል ።

የዝግጅቱን መጀመር አስመልክቶ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ አስተያየታቸውን ሲሰጡ ኢቢሲ ፣ ካናል ፑሉስ እና ዲኤስቲቪ መወዳደራቸውን አሳውቀዋል ።

ከዚህ በተጨማሪም መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ሀሳባቸውን ሲቀጥሉ የመልቲ ቾይስ እና ሱፐር ስፖርት በጋራ አሸናፊ መሆናቸውን ሲያሳውቁ እስከመጨረሻው አመት ድረስ በ 250 ሺ ዶላር ክፍያው እንደሚያድግ ገልፀዋል ።

ይህንንም ተከትሎ በድምሩ ወደ 68 ሚሊየን ዶላር በአምስት አመታት ውስጥ የሚከፈል መሆኑን መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ይፋ አድርገዋል ።

ስምምነቱን አስመልክቶ በኮንትራቱ ዙሪያ 57 ገፅ ሰነድ ቀርቦ ውይይት መደረጉን እና ሙሉ ድርድሩንም ዛሬ ጠዋት መጠናቀቁን ገልፀዋል ።

ስልሳ ጨዋታዎች ብቻ የቀጥታ ስርጭት ያገኛሉ የተቀሩት ጨዋታዎች ተቀርፀው በድጋሚ የሚታዩ ሲሆን የማይቀዱ ጨዋታዎች መኖራቸውን መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ይፋ አድርገዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...