መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮጊስ ከደረጀው ግርጌ ላይ ከሚኘው ወላይታ ዲቻ  ጋር አቻ ተለያዩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮጊስ ከደረጀው ግርጌ ላይ ከሚኘው ወላይታ ዲቻ  ጋር አቻ ተለያዩ

አጋራ
አጋራ

 

11ae0e522ca05e09d2afa142da3de702_XL-1

  በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ ወላይታ ድቻና ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ተለያዩ።

የጨዋታው የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሲቀረው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ምንተስኖት አዳነ ከመሃል ሜዳ ያሻገረለትን ኳስ የዲቻ ተከላካዮችን አለመናበብና የግብ ጠባቂውን መውጣት ተጠቅሞ አዳነ ግርማ በ41ኛ ደቂቃ ወደ ጎልነት ለውጧታል።

ከእረፍት መልስ ወላይታ ዲቻን አቻ ያደረገችውን ጎል በ52ኛው ደቂቃ በ20 ቁጥሩ አብድልሰመድ አሊ አማካኝነት አስቆጥሯል።

በሁለተኛዉ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ የወላይታ ዲቻ ቡድን ስህተቶችን አርሞ በመግባት የጨዋታ ብልጫ የወሰደ ቢሆንም ተጨማሪ ጎል ማስቆጠር አልቻለም

በተለይ በ58ኛው ደቂቃ ላይ ሰባት ቁጥር ለባሹ አናጋው ባደገ ሞክሮት ለጥቂት የጎሉ አግዳሚ  የመለሰው ኳስ የሚያስቆጭ አጋጣሚ  ነበር፡፡

በርካታ ተመልካች በወላይታ ሶዶ ሁለገብ ስታዲየም ተገኝቶ ጨዋታውን ተከታትሎታል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡናና መቻል ያለ ግብ ስለያዩ፤ ወላይታ ድቻ ወልዋሎን በማሸነፈ የድል ጉዞውን ቀጥሏል!

በአቤኔዘር አበበ ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር ያለ ግብ ሲለያዩ፣ ወላይታ ድቻ ወልዋሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀይቆቹ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ፣ ፈረሰኞቹም በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቁ!

በአቤኔዘር አበበ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳኩ ሀዋሳ ከተማ...