መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና አስራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እሚያቆየውን ዉል ፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

አስራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እሚያቆየውን ዉል ፈርሟል

አጋራ
አጋራ

 

ከሰበታ ከነማን በቃል ደረጃ ተስማምቶ የፌዴረሽኑን ውል ይፈርማል ተብሎ ቢጠበቅም ዛሬ ከሰዓት ከኢትዮጵያ ቡና  ጋር  ለሁለት የሚያቆየውን  ውል ለመፈረም ተስማምቷል።

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት መሃል ሜዳ ላይ ጥሩ ብቃቱን ያሳየው አስራት ቱንጆ አዲስ ውል መፈረሙን ተከትሎ ከክለቡ ጋር ለመቀጠል የተስማማ ሶስተኛ ተጨዋች ሆኗል።ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ቡና የእቡበከር ነስሩና እያሱ ታምሩ ውል ማራዘሙ እሚታወስ ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...