ከሰበታ ከነማን በቃል ደረጃ ተስማምቶ የፌዴረሽኑን ውል ይፈርማል ተብሎ ቢጠበቅም ዛሬ ከሰዓት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሁለት የሚያቆየውን ውል ለመፈረም ተስማምቷል።
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት መሃል ሜዳ ላይ ጥሩ ብቃቱን ያሳየው አስራት ቱንጆ አዲስ ውል መፈረሙን ተከትሎ ከክለቡ ጋር ለመቀጠል የተስማማ ሶስተኛ ተጨዋች ሆኗል።ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ቡና የእቡበከር ነስሩና እያሱ ታምሩ ውል ማራዘሙ እሚታወስ ነው።
አስተያየት ይስጡ