መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጨዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጨዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

አጋራ
አጋራ

በሁለተኛው ዙር የእሰልጣኝ ለውጥ በማድረግ ዮሐንስ ሳህሌን የቀጠሩት ወልዋሎዎች ከሁለተኛው (ወልዋሎ ቢ) ቡድናቸው ሁለት ተጨዋቾችን እሳድገዋል።

በግማሽ ዓመት የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ እንድ ተጨዋች ብቻ ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ግብ ጠባቂ ሽሻይ መዝገቦና የመስመር እጥቂው ስምዖን ማሩ ወደ ዋናው ቡድን እሳድጓል።

የመስመር እጥቂው ስምኦን ማሩ እምና ከ17 ዓመት የእዲግራት ቡድን ወክሎ የተጫወተ ሲሆን በተመሳሳይ ከወልዋሎ ሁለተኛ ቡድንም የተሳካ ጊዜያትን እሳልፏል።ግብ ጠባቂው ሽሻይ መዝገቦም በተመሳሳይ ከሁለተኛው ቡድን ጋር ጥሩ እንቅስቃሴዎችን ያደረገ ሲሆን በቅርቡ ከክለቡ ጋር የተለያየውን ዮውሃንስ ሽክሩን ይተካል ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...