መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ​በወንድማማቾች ደርቢ ሲዳማ ቡና ሙሉ 3 ነጥብ አስመዘገበ።
ሀዋሳ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡና

​በወንድማማቾች ደርቢ ሲዳማ ቡና ሙሉ 3 ነጥብ አስመዘገበ።

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በወንድማማቾች ደርቢ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡

በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ በተመጣጣኝ የጨዋታ ፍሰት በታየበት ጨዋታ 78 ደቂቃ ላይ ዳዊት ፍቃዱ ግልፅ ጎል ስቷል።ከዛ በዘለለ አመርቂ የሚባል ሙከራ ሁለቱም አላደረጉም ።

በ 90 + 2 ደቂቃ ላይ ለሲዳማ ቡና የተገኘችውን ፔናሊቲ አዲስ ግደይ መቶ የሀዋሳ ከተማ በረኛ አድኗት ኮርና ሊወጣ ችሏል፡፡ ከኮርና የተሻማችውን ኳስ ፔናሊቲዋን ያመከናት  አዲስ ግደይ አስቆጥሮ 1-0 ሲዳማ ቡና  አሸንፏል። በ ጨወታው 32.ዮሴፍ ዮሀንስ .፣58.ደስታ ዮሀንስ .፣92.አዲስ ግዴይ .የ ቢጫ ካርድ ሰለባ ነበሩ።

የአሰልጣኞች አስተያየት 



አለማየሁ አባይነህ ~ሲዳማ ቡና

” በልጆቼ ቁርጠኝነት አሸንፈናል አሁንም ይሄ ድል ይቀጥላል አሁን ለ ደረጃ ማሰብ እንጀምራለን”

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ~ ሀዋሳ ከተማ

“አቻ ውጤቱ ለልጆቼ ጥሩ ነበረ።ግን ተሸንፈናል ብሆንም ልጆቼ ላይ ቅሬታ የለኝም፡፡ ጥሩ ተጫውተን ተሸንፈናል ቀጣይ ጨዋታ ላይ እናሻሽላለን።”

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናካፍዜናዎች

ሲዳማ ቡና ነገ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታውን ያደርጋል

ሲዳማ ቡና የመጨረሻ ልምምዱን ከነገው ጨዋታ በፊት ሰርቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን...

ሲዳማ ቡናካፍዜናዎች

ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ላይ የሚያደርገውን ጨዋታ የሚመራው ዳኛ ታወቀ

ብሩንዲያዊው የመሐል ዳኛ የሲዳማ ቡና እና አልሂላል ኦምዱርማንን ጨዋታ ይመራዋል። የካፍ ቻምፒየንስ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዳዊት ሀብታሙ አዲሱ የሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሆኗል

ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል። በቅርቡ ከካፍ የኤ ላይሰንስ ማረጋገጫውን ያገኘው የቀድሞው...