መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች

አጋራ
አጋራ

የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች፤
ሀትሪክ ስፖርት ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ፡- የቅዱስ ጊዮርጊስና የብ/ቡድናችን ባለውለተኛ አዳነ ግርማ ብተለይ ለሀትሪክ የስጠው አነጋጋሪ ቃለምልልስ ይዛ ለንባብ ትበቃለች አዳነ ምን ብላ ይሄን?አዳነ ጫማ የሚሰቅልበትን ቀን በተለይ ለሀትሪክ ከእናንተ አይውጣ ብሎ ሹክ ብላል ምን ብሌ ይሄን?ከአዳነ ሌላ የቀድሞ የብ/ቡድናችን ባለውለተኛ ተጫዋቾች በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሰባስብ ማህበር መመስረታቸውና በቅርቡ ውድድር። ለማካሄድ የመወስናቸውን ዘገባም ይዛ ቀርባለች ከዚህ በተጨማሪም በብ/ቡዱኑ ዙርያም ተጨማሪ ዘገባን አካታለችና እንዳታመልጥውዎ።
በባር ማዳ ዘገባዎቻችን የጋርዲዮላ፣የክሎፕ፣የሀሪ ማጉዊርና የሮድሪ ያልተሰሙና ያልተነበቡ ሰፊ ቃለ-ምልልሶችን ከሌሎች ያልተሰሙ ዘገባዎች ጋር ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቃት።

ሀትሪክ ስፖርት አታምልጦት
ከሀትሪክ ስፖርት በተጨማሪ ትኩስና አዳዲስ መረጃዎችን ከ hatricksport.net ያገኛሉና ድረ-ገፃችንንም አሁኑኑ ይጎብኙ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...