መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ​ወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡

አጋራ
አጋራ

ወልድያ ከተማ ከአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከተለያየ በኋላ በምትካቸው በግዚያዊነት ምክተላቸውን አሰልጣኝ ሀይማኖት ግርማ  እንዲተኩ በማደረግ የቆየ ሲሆን በዋና አስልጣኝነት ክለቡን እሚመራ  አሰልጣኝ ለመቅጠር  የተለያዩ እንቅስቃሴ  ሲያደርግ ቆይቶ በመጨረሻም ተሰክቶለታል። 

ክለቡ ለምርጫ ካቀረባቸው ሶስት እጩ ተወዳዳሪ አሰልጣኞች መካከል ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን በመመረጥ ሿሟል፡፡

አሰልጣኙ  ከክለቡ  ጋር ለ 2 ዓመታት ለማሰልጠን  ስምምነት ላይ ደርሰዋል። 

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ  ፋሲል ከተማን ከፍተኛ ሊግ ወደ ኘሪሜየር ሊጉ በማሳደግ መልካም እሚባል ግዜን ከክለቡ ጋር ማሳለፍ ችለዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡናና መቻል ያለ ግብ ስለያዩ፤ ወላይታ ድቻ ወልዋሎን በማሸነፈ የድል ጉዞውን ቀጥሏል!

በአቤኔዘር አበበ ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር ያለ ግብ ሲለያዩ፣ ወላይታ ድቻ ወልዋሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀይቆቹ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ፣ ፈረሰኞቹም በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቁ!

በአቤኔዘር አበበ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳኩ ሀዋሳ ከተማ...