ፍሬው ሰለሞን [ጣቁሩ] ወደ ወልቂጤ አምርቷል

በአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ባደጉበት ዓመት በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ማሳለፋቸው ይታወሳል ።

ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቡበከር ሳኒን ያስፈረሙት ክትፎዎቹ በሊጉ ልምድ አላቸው ተብሎ ከሚጠሩት የአማካይ ስፍራ አንዱ የሆነውን ፍሬው ሰለሞንን ከመከላከያ ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል ።

ፍፌው ሰለሞን ያለፉትን ዓመታት በመከላከያ ቤት ሲያሳልፍ በሙገር ሲሚንቶ እና በሐዋሳ ከተማም በመጫወት ማሳለፉ የሚረሳ አይደለም ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor