ፌደሬሽኑ በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ዙርያ ውሳኔ ሰጥቷል

ፌደሬሽኑ ወላይታ ድቻን በዝምታ ሲታለፍ ኢትዮጵያ ቡና የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ደርሶታል።

 

በ15ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-1 ማሸነፉ ይታወሳል። ሆኖም በጨዋታው በደጋፊዎች መሀል በተፈጠረው ችግር የዲሲፕሊን ኮሚቴው ውሳኔ አስተላልፏል። በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ቡና በድጋሚ ጥፋት እንዳያጠፋ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ሲሆን። ወላይታ ድቻ በዝምታ ታልፏል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport