ፋሲል ከነማ 8ኛው ደመወዝ ከፋይ ክለብ ሆነ
የኢትዮጲያ እግርኳስ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ረቡዕ ምሽት ይፋ ባደረገው መረጃ የተጨዋቾቹን ደመወዝ ከፍሏል ሲል ፋሲል ከነማን አመሠገነ፡፡
ይህም ፋሲል ከነማን 8ኛው የተጨዋቾቹን ሙሉ ደመወዝ የከፈለ 8ኛው የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ አድርጎታል፡፡ በሊጉ ቀሪ 8 ክለቦች አሁንም የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ አጠቃለው አለመክፈላቸው ታውቋል፡፡