ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል አራዝሟል

 

ፋሲል ከነማ እግርኳስ ክለብ በ2012 የውድድር ዘመን ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች ሱራፌል ዳኛቸውን ለተጨማሪ አመታት የሚያቆየውን ውል አስፈርሟል።

የፋሲል ከነማ የቦርድ አመራሮች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር የጨረሱ ሲሆን ሱራፌል ዳኛቸውን ለመጭው ሁለት አመት በክለባቸው የሚያቆየውን ውል ያስፈረሙ ሲሆን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዝውውር መስኮቱን በሚከፍትበት ጊዜ ውሉ እንደሚፀድቅ ክለቡ በይፋዊ ገፁ አስታውቋል።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team