ከሳምንታት በፊት ለአፄዎቹ ቀጣዮቹን ዓመታት ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የቡድኑ የኋላ ደጅን ያሬድ ባየህ አሁን ላይ ከስምምነት አለመድረሳቸው ታውቋል ።
ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ እንደቻለችው ያሬድ ባየህ እና ፋሲል ክለቡ ለተጫዋቹ የገባውን ቃል ካለፈፀመ ስምምነታቸው ቀጣይነት እንደሌለው ለማወቅ ችላለች ።
ይህንንም ተከትሎ ያሬድ ባየህ ከኮንትራት ነፃ መሆኑን ተከትሎ ወደ ሌላ ክለብ የማቅናት እድል ይኖረዋል ።
አስተያየት ይስጡ