መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማ ዮጋንዳዊውን ያስር ሙገርዋን አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ ዮጋንዳዊውን ያስር ሙገርዋን አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ቀሪ ስምምነት እያለው በግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ውል ማፈረሻ በመከፈል ያስር ሙገርዋ ፋሲል ከተማን መቀላቀል ችሏል

​ዩጋንዳዊው የ24 ዓመቱ የአጥቂ አማካይ ያስር ሙገርዋ ለሁለት ዓመት ለፋሲል ከተማ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡

​ዩጋንዳዊው የአጥቂ አማካይ ያስር ሙገርዋ  ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨምሮ  ለደቡብ አፍሪካው ኦርላንዶ ፓይሬትስ እና ለቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ መጫወቱ እሚታወቅ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በቢጂአይ ኢትዮጵያ ስፖንሰር ሊደረግ ነው

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞው አጋሩ ጋር በድጋሚ ለመጣመር ውይይት አድርጓል። አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው ተጫዋቾች ማህበር አቋቋሙ

የቅዱስ ጊዮርጊስን ችግር ለመቅረፍ ያለመ በቀድሞው ተጫዋቾች የተሰየመ ማህበር በዛሬው ዕለት በይፋ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የሽግግር ኮሚቴ ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢ መረጠ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ካጋጠመው ውስጣዊ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው የሽግግር ኮሚቴ...