መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማሰበር ዜናዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

በሀዋሳ ከተማ ከ4 ዓመታት ቆይታ በሇላ ከሀይቆቹ  ጋር የተለያዮው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ መድረሻውን ፋሲል ከተማ አድርጓል፡፡

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ 2 አሰልጣኞችን የቀየሩት ፋሲሎች በ2011ዓ/ም ተጠናክረው ለመቅረብ ከወዲሁ ሁነኛ ያሉትን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በ2 አመት ኮንትራት ስምምነት ውል አስፈርዋል፡፡

ማራኪ የኳስ ፍሰት ያለው እና የኳስ ቁጥጥርን የበላይነት ለመውሰድ የሚሞክር ቡድን በመስራት የሚታወቁት አሰልጣኙ በይፋ አፄዎቹን የተረከቡ ሲሆን በቀጣይም ለሚከተሉት የአጨዋወት ዘይቤ ይሆኑኛል የሚሏቸውን የነባር ተጨዋቾችን ውል የማደስና አዳዲስ ተጨዋቾችንም ለማስፈረም ከክለቡ የስራ ሀላፊዎች ጋር  ስራ መጀመራቸው ተነግሯል፡፡

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ቡና፡አዳማ ከተማ ፡ሀዋሳ ከተማና በውጭ ሀገርም የሱዳኑን አልአህሊ ሸንዲ ማሰልጠናቸው ይታወቃል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...