መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ፈቱዲን ጀማል የኢትዮጵያ ቡና 5ተኛ ፈራሚ ሆኗል
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈቱዲን ጀማል የኢትዮጵያ ቡና 5ተኛ ፈራሚ ሆኗል

አጋራ
አጋራ

 

ለካሳዬ አራጌ የጨዋታ ስልት ይሆናሉ የተባሉ ተጨዋቾቹን በማስፈረም ላይ ሚገኙት ቡናዎች ፈቱዲን ጀማልን ከሲዳማ ቡና አስፈርመዋል።

ሲዳማ ቡና በዘርአይ ሙሉ እየተመራ ለዋንጫ በተፎካከረበት የ2011 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቡድኑን ተከላካይ ክፍል በሚገባ በመምራት ብቃቱን ያሳየው ፈቱዲን ጀማል ለኢትዮጵያ ቡና ፌራማውን አኑሯል።

የቀድሞው የሃላባ ከተማና ወላይታ ድቻ ተጨዋች ፈቱዲን ጀማል በአብርሃም መብራህቱ ጥሪ ተደርጎለት ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ኦሎምፒክ ቡድን መጫወት ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...