ፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ቀጥረዋል

 

ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው አሰልጣኙን ዳግም ቀጥሯል !

 

ከአሰልጣኝ ሰርጅዮ ዚቪጅኖቭ ጋር የተለያዩት ፈረሰኞቹ የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ማርት ኖይን በድጋሚ መቀጠራቸውን ታውቋል ::

 

ሆላንዳዊው የቀድሞው የፈርሰኞቹ አሰልጣኝ ከዚህ ቀደሞ በክለቡ ሲያሰለጥኑ የፊታችን ማክሰኞ አዲስ አበባ ገብተው ረቡዕ ስራ እንደሚጀምሩ ለማወቅ ተችሏል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor