ጫላ ተሺታ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል

በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ምንም እንኳ በዝውውር ጅማሮ ላይ ኮከባቸውን ኢዲስ ግደይን ቢነጠቁም በሊጉ ድንቅ ብቃተቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን የግላቸው ለማድረግ እያስማማሙ ይገኛሉ ።

አሁን ይፋ በሆነ ዝውውር በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሊጉ ደማቅ የውድድር ዓመትን ያሳለፈው ጫላ ተሺታ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት መስማማቱ ይፋ ሆኗል ።

ጫላ ተሺታ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ሲስማማ ከዚህ ቀደም በሻቨመኔ ከተማ እንዲሁም ሰበታ ከተማ በመጫወት ማሳለፉ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor