ከጣና ሞገዶቹ አፄዎቹን ተቀላቅሎ የነበረው የመስመር ተጫዋች ግርማ ደሲሳ ዳግም ወደ ባህር ዳር መመለሱ ተገልጿል ።
ግርማ ደሲሳ ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከተማ የስምምነት ፊርማ ቢፈርምም ዝውውሩ አለመፅደቁን ተከትሎ የጣና ሞገዶቹ ጋር ለመቆየት መስማማቱ ተነግሯል ።
ውድ የሀትሪክ ስፖርት ቤተሰቦቻችን ይፋዊ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የዝውውር መስኮት በመጪው መስከረም 2 ሲከፈት ከዚህ ቀን በፊት የሚደረጉ ዝውውሮች በስምምነት ብቻ የሚደረጉ ሲሆኑ የሚፀድቁት የዝውውሩ መስኮት ሲከፈት እንደሆነ እንድታውቁልን እንጠይቃለን ።
አስተያየት ይስጡ