መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ ጋቶች ፖኖም የሳውዲውን ክለብ ተቀላቀለ
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ጋቶች ፖኖም የሳውዲውን ክለብ ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ለሳውዲው አል አንዋር ክለብ ፊርማወሸን አኑሯል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊቡድን አማካይ ጋቶች ፓኖም ከግብጽ ኤል ጉና ጋር ከወራቶች በፊት መለያየቱ ይታወሳል። ለለፉትወራት  ከሀራስ አልሁዳድ ጋር ሆኖ የቆየ ሲሆን። ዛሬ ደግሞ ማረፈያው በኤችኦቲኤቲ ቢኤንአይ ቲኤኤምአይኤም ( HOTAT BANI TAMIM) ከተማ የሚገኘውን የሳውዲው ሁለተኛ ዲቪዚዮን አል-አንዋር ክለብ ተቀላቅሏል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...