መነሻ ገጽ ዜናዎች ጅማ አባጅፋር ስፖርት ክለብ ከናና ሰርቪስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (Nana Service Plc) ጋር የዲጂታል ሲሰተም ስራን ተፈራረመ
ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ስፖርት ክለብ ከናና ሰርቪስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (Nana Service Plc) ጋር የዲጂታል ሲሰተም ስራን ተፈራረመ

አጋራ
አጋራ

በዛሬው እለት የተደረገው ይህ ስምምነት የደጋፊ ማህበር ምዝገባን, የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈል የአባልነት መዋጮን ጨምሮ, ወርሀዊ እና አመታዊ የኮከብ ተጫዋቾች ምርጫን, በክለቡ ዙርያ የተለያዩ ዜናዎችን እና መረጃዎችን በቀላሉ ለደጋፊው የሚያቀርብ የዲጅታል ሲስተም ሲሆን ይህም ስምምነት የክለቡን ተደራሽነት እና መረጃዎችን በቀላሉ እንዲደርስ የሚረዳ ይሆናል

ስራውም በቅርቡ የሚጀምር ሲሆን ይህንንም ጉዳይ አስመልክቶ ስለ አጠቃቀሙ እና ሙሉ ስራው በቅርቡ የሚገለፅ ይሆናል::

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...