መነሻ ገጽ ዜናዎች ድሬ ከተማ ከተከታታዬ ሽንፈት በኃላ ወደ ድል ሲመለስ አዳማ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ድሬ ከተማ ከተከታታዬ ሽንፈት በኃላ ወደ ድል ሲመለስ አዳማ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል

አጋራ
አጋራ

አዳማ አበበ በቂላ እስታዲየም  ላይ አዳማ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥተዋል። 

ከማሊያና ከተለያዮ ጉዳዮች ምክኒያት ዘግይቶ የተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተቀዛቀዘ የመጀመሪያ አጋማሽ ሲያስመለክት ጎል በማስቆጠሩ ረገድ ቅድሚያውን የያዙት አዳማ ከተማዎች ሲሆኑ ጥሩ ብቃት ላይ እሚገኘው ዳዋ ሁቴሳ በ54’ኛ ደቂቃ ላይ ባለሜዳዎቹን መሪ መድረግ ሲችል።

በተቃራኒው አባጅፋሮች አቻ ለመሆን 12’ደቂቃዎችን ለመጠበቅ ሲገደዱ በ66ኛ ደቂቃ ላይ ባሳለፍነው ክረምት  ከድሬዳዋ ከተማ ያስፈረሙት ይሁን እንዳሻው አባጅፋሮች ነጥብ ተጋርተው እንዲወጡ እሚያስቸላቸውን ግብ ማስቆጠር ችሏል።

በሌላ የሊጉ የመርሀ ግብር ጨዋታ አሰልጣኙን ያሰናበተው ወልዋል አዲግራትን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን የ2-0 ውጤት ማሳካት ችሏል።

ለድሬ ከተማ በ5’ኛ ደቂቃ  በአትራም ኩዋሜና ጨዋታው ሊጠናቅቅ በሚጠበቅበት ሰዕት መሀመድ ጀማል ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፏል። 
ሊጉ ነገም ቀጥሎ ሲካሄድ ደደቢት ከመከላከያ ምሸት 11 ሰዓት ይጫወታሉ።

ደረጃ ሰንጠረዥ

 
[team_standings id=”6559″ title=”” number=”16″ columns=”p,gd,pts” show_team_logo=”1″ show_full_table_link=”1″ align=”right”]

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...