ድሬዳዋ ከተማ ከሶስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

ድሬዳዋ ከተማ በዚህ አመት ካሰፈረማቸው ዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬ እና በስምምነት ተለያይቷል

 

በየአመቱ ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ቡርትኳናማዎቹ በበርካታ ጨዋታዎች የመሰለፍ እድል የነበራቸው የቀድሞ የኢትዮ ኤሌክትሪክ፣ጅማ አባጅፋር እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ አማካይ ወለልኝ ገብሬ፣ደቡብ ፖሊስ ወደ ከፍተኛው ሊግ መውረዱን ተከትሎ ከክለቡ ጋር በመለያየት ድሬዳዋ ከተማን የተቀላቀለው ዘሪሁን አንሼቦ እና አማኑኤል ተሾመ ከቡድኑ ጋር መለያየታቸውን የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ አስፍሯል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor