ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ተጫዋች አስፈረመ!

ሰሞኑን አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኙት ቡርትካናማዎቹ አራተኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ።

 

ድሬድዋ ከተማ የመሐል ተጫዋች የሆነውን ሙሉቀን አይዳኝ ከአዲስ አበበ ከተማ ለሁለት አመት ለማስፈረም ተስማምተዋል፡፡

ሙሉቀን ካቻምና ከናሽናል ሲሜንት አዲስ አበባ ከተማን የተቀላቀለ ሲሆን ውድድሩ እስከ ተቋረጠበት ድረስ ከአዲስ አበበ ከተማ ክለብ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor