መነሻ ገጽ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ “ተበድያለሁ” ሲል ምሬቱን አሰምቷል።
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ድሬዳዋ ከተማ “ተበድያለሁ” ሲል ምሬቱን አሰምቷል።

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር 8ኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት እና በቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 አሸናፊነት በተጠናቀቀው ጨዋታ ላይ ከጨዋታው ፍጻሜ በኋላ አላስፈላጊ ግርግሮች መፈጠራቸው ይታወሳል። ይህንንም ተከትሎ ድሬዳዋ ከተማ በትናንትናው እለት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የቅሬታ ደብዳቤ ልኳል። በደብዳቤውም ላይ “ክለባችን የቅዱስ ጊዮርጊስን አስተባባሪዎች መለያ የለበሱ እስከ መልበሻ ቤት ድረስ በመግባት ድብደባ፣ ስድብና የማንገላታት በደል ፈጽመውብናል።” ሲሉ ውሬታቸውን አሰምተዋል። ክለቡ በተጨማሪም “በእለቱ ፀጥታ ሲያስከብሩ የነበሩ አካላት የተፈጠረውን ሁኔታ ከማረጋጋት ይልቅ የቡድናችንን አጠቃላይ የለዕኡካን ቡድን አባላት ከነግርግሩ እዛው ለተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎች ጠለውን የሄዱበት ሁኔታ ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነው።” በማለት ገልጿል።

ሙሉ የደብዳቤው ቃል የሚከተለው ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሽንፈት ሲገጥመው በድንጉዛ ደርቢ የጦና ንቦቹ እና ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...