ዲሲፕሊን ኮሚቴ ቢጫና ቀይ ካርዶችን የማየት ስልጣኑን ተነጠቀ

 

የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቢጫና የቀይ ካርድ ቅጣቶችን የመመልከት ስልጣን የየሊግ ኮሚቴዎቹ እንዲሆን ወሰነ፡፡

 

በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊርማ የወጣው የውሳኔ ደብዳቤ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ይመለከታቸውን የነበሩ ካርዶችና ቅጣቶቻቸውን የየሊጎቹ ኮሚቴዎች እንዲመለከቱ መወሰኑን ያስረዳል፡፡ይሄ ውሳኔ በዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔዎች ቅሬታ ሲያሰሙ ለነበሩ ክለቦች እፎይታ የሚሰጥ ሆኗል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport