ደንበኛዎና ቀጠሮዋን አክባሪ ሀትሪክ እንደልማድዋ ነገም ይጠብቋት….
ደንበኛዎና ቀጠሮዋን አክባሪ
ሀትሪክ እንደልማድዋ ነገም ይጠብቋት….
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ....
*…ከተለያየ አቅጣጫ ተቃውሞ የቀረበበት አሰልጣኝ
ሰለሞን አባተ “ወደኋላ የለም የተናገርኩት እውነት ነው
ይላል….
መረጃዎች ደግሞ ኢንስ.ሰውነት ቢሻውን ከቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢነት ለማንሳት አቶ ሰለሞንን ለማገድና ቴክኒክ ኮሚቴውን ለማፍረስ መታቀዱ እየተነገረ ነው….
*…ተደጋጋሚ ግፍ ተሰራብኝ የሚለው መሳይ አያኖ ሁለት ጊዜ አገሩን ወክሎ እንዳይጫወት የተደረገበትን ምስጢር አጋልጧል…
አንዴ በስም ስህተት ሌላኛው ፓስፖርቴን ጥለው ሲልም
ለምን እንደመረረው ለሀትሪክ አስረድቷል….
*…ሰበታ ከተማዎች ከዘጠኙ ተጨዋቾች ጋር ተጋጭተዋል
ሊስማሙ አልቻሉም… አሰናብተናችኋል በሚሏቸው 9 ተጨዋቾች ቦታ ሌሎች ፈርመዋል …. ልዩነቱ እንዴት ይፈታ ይሆን?
*… መከላከያ ግብ ጠባቂው ሰሚር ነስሮ ላይ የያዘው አቋም እያወያየ ነው…አሰልጣኝ ዮሀንስ እንዳልፈለገው በስራ
አስኪያጁና ቡድን መሪው ተነግሮታል..ቀጣዩስ?
*…ዳዋ ሁቴሳና ምኞት ደበበ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር
አልተግባቡም…ለምን? ክለቡስ ምን ምላሽ አለው?
*…የፋሲል ከነማው ሱራፌል ዳኛቸው በበብሄራዊ ቡድኑ
ዙሪያ አሪፍ ቃለምልልስ አድርጓል፡፡
ከውጪ ደግሞ…..
*…የእግር ኳሱ ሊቅ አርሴን ቬንገር የሰጡት ጥልቅና
አዲስ ቃለምልልስ…
*..ስለ ሮበርት ፊርሚኖ ቶማስ ፓርቴይና ኤዲሰን ካቫኒ
እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ ዘገባዎች በነገዋ የሀትሪክ
ዕትም ይጠብቁን…..
ምንም ጉዳይ ይኑሮት ነገ ጠዋት ከሀትሪክ ጋር ያሎትን
ቀጠሮዎን ግን አይርሱ .....
ውድ አንባቢዎቻችን:- ምርጥ ቅዳሜና እሁድ ይሁንላችሁ
www.Hatricksport.net